07853794027 info@urorefugee.com

Amharic U.R.O የስደተኞች ማእከል የሚከተሉት አገልግሎቶች ያቀርባል:

 • ኦፊሴላዊ የሰነድ ትርጉም
 • ለቤተሰብ ቪዛና ለቤተሰብ ዳግም መምጣት
 • የጉዞ ሰነድ
 • ብሪቲሽ ፓስፖርት
 • የግል ስራ
 • የሥራ ፈላጊ አበል
 • በሕመም ወይም አካል ጉዳተኛ ሆኖ ለማይሰሩ የሚሰጥ ኣበል
 • የታመሙ ለሚንከባከብ ኣበል
 • የመኖሪያ ቤት ጥቅማ ጥቅም
 • የልጆች እና የስራ ታክስ ክሬዲት
 • የህጻናት ጥቅማ ጥቅም
 • የመንጃ ፍቃድ
 • የአካለ ስንኩልነት ቅፅ
 • ሰማያዊ ባጅ
 • የአካለ ስንኩልነት የአውቶቡስ ነጻ ይለፍ
 • HC2 የጤና የምስክር ወረቀት
 • የበረራ ትኬት
 • የመኪና ኢንሹራንስ
 • የጉዞ መድህን
 • ክፍያ (ውሃ፡ ጋዝ፡ ኤሌክትሪክ)
 • የቤት ድላላ